የከተማችንን መዋቅራዊ ፕላን የጠበቀ ለነዋሪችን ምቹ፤
ቀልጣፋ እና የዘመነ አገልግሎት በመስጠት የነዋሪችንን እርካታ እናረጋግጣለን !!
ስለ እኛ
ራዕይ / Vision
በ2025 ዓ.ም በከተማችን የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ፣ የመሰረተ ልማት ቅንጅት እና የውጭ ማስታወቅያ ስራዎችን ጥራት እና ደህንነት በማስጠበቅ እና የሚገነቡ ግንባታዎች የከተማዎን መዋቅራዊ ፕላን የጠበቁ በማድረግ ከተማችንን ለነዋሪዋ ምቹ እና በግንባታው ዘርፍ በአፍሪካካሉት ምርጥ 10 ከተሞችአንዶ ሆና ማየት።
ተልዕኮ / Mission
የህብረተሰቡን እና የባለ ድርሻ አካላትን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የመሰረተ ልማት ቅንጅትና የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር እንዲሁም የውጭ ማስታወቅያ አገልግሎት በመስጠት የሚከናወኑ ግንባታዎች ፕላንን የተከተሉ እና የተቀናጅ እንዲሁም ስረአቱን የተከተሉ በማድረግአዲስ አበባ ከተማን ዘመናዊ እናተወዳዳሪ ማድረግ።
የተቋም እሴቶች /Organizational values/
- ግልፀኝነት
- ተጠያቂነት
- የላቀ አገልግሎት መስጠት
- ለስራና ለለውጥ መነሳሳት
- ሙያዊ ክብር እና ስነ ምግባር
- ቅንነት
- በቡድን የመስራትባህል፤ዋና ዋናዎቹ ናቸው
Services
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ግንባታ ፈቃድ
ማንኛውም የግንባታ ፈቃድ ለማግኘት የሚፈልግ ሰው ቅፅ- 001 ማመልከቻ በወረዳ አስተዳደሩ ለሚመለከተ ፅ/ቤት በድህረ ገፅ ወይም በአካል ቀርቦ የአገልግሎት ጥያቄ ማቅረብ አለበት።
እድሳት ፈቃድ
ማንኛውንም የግንባታ እድሳት ለማግኘት የሚፈልግ ሰው ፈቃድ ለማግኘት በወረዳው አስተዳደር ለተሰየመው አካል የግንባታ ዕድሳት ማመልከቻ ቅፅ 005 በመሙላት ጥያቄ ማቅረብ አለበት።
የማፍረሻ ፈቃድ
ማንኛውንም ግንባታ ለማፍረስ የሚፈልግ ሰው ፈቃድ ለማግኘት በወረዳ አስተዳደር ለተሰየመው አካል የግንባታ ማፍረሻ መጠየቅያ ቅፅ 006 በመሙላት ጥያቄ ማቅረብ አለበት።
የምሽት ግንባታ
ማንኛውም ከምሽቱ 1 ሰዐትእስከ ንጋቱ 12 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ግንባታ ለማካሄድ የሚፈልግ ሰው የምሽት ግንባታ መጠየቅያ ቅፅ 029 በመሙላት ማመልከት ይኖርበታል
ጊዜያዊ ተጓዳኝ ግንባታ ፈቃድ
ማንኛውም ጊዜዊ ግንባታ ለማካሄድ ሰው ግንባታውን ለማከናወን የጊዜዊ ግንባታ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል።ለጊዜዊ ግንባታ ጥያቄ ለማቅረብ ቅፅ 002 መሙላት ይኖርበታል።
የህብረተሰቡን እና የባለ ድርሻ አካላትን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የመሰረተ ልማት ቅንጅትና የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር እንዲሁም የውጭ ማስታወቅያ አገልግሎት በመስጠት የሚከናወኑ ግንባታዎች ፕላንን የተከተሉ እና የተቀናጅ እንዲሁም ስረአቱን የተከተሉ በማድረግአዲስ አበባ ከተማን ዘመናዊ እናተወዳዳሪ ማድረግ።
Portfolio
ኩነቶች
ስኬታማ ተግባራት
የተገልጋይ እርካታ
የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች
የበጎ ፈቃድ ተግባራት
ጠንካራ ሰራተኛ
Team
our Team
ፍፁም ዘመድኩን
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ-04 የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ፅ/ቤት ሀላፊ
አሸናፊ ማሬ
የቡድን ስራዎች አስተባባሪ
ተስፋ ተካ
ፍቃድ ባለሙያ
ዳዊት ኮሬ
ፍቃድ ባለሙያ
ኤርሚያስ አብርሃም
ክትትል ባለሙያ
ቅድስት ኃይልዬ
ክትትል ባለሙያ
ዘምዘም አለማየሁ
ማስታወቂያ ፍቃድ ባለሙያ
ስንታየሁ ማርቆስ
ክትትል ባለሙያ
እዬብ ዘውዴ
ፍቃድ ባለሙያContact
Contact Us