የአገልግሎት አይነቶች

Project information

  • ግንባታ ፈቃድ
  • ማንኛውንም ግንባታ ለማፍረስ የሚፈልግ ሰው ፈቃድ ለማግኘት በወረዳ አስተዳደር ለተሰየመው አካል የግንባታ ማፍረሻ መጠየቅያ ቅፅ 006 በመሙላት ጥያቄ ማቅረብ አለበት።
  • የምሽት ግንባታ
  • ማንኛውም ከምሽቱ 1 ሰዐትእስከ ንጋቱ 12 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ግንባታ ለማካሄድ የሚፈልግ ሰው የምሽት ግንባታ መጠየቅያ ቅፅ 029 በመሙላት ማመልከት ይኖርበታል
  • እድሳት ፈቃድ
  • ማንኛውምየግንባታ ፈቃድ ለማግኘት የሚፈልግ ሰው ቅፅ- 001 ማመልከቻ በወረዳ አስተዳደሩ ለሚመለከተ ፅ/ቤት በድህረ ገፅ ወይም በአካል ቀርቦ የአገልግሎት ጥያቄ ማቅረብ አለበት።
  • የማፍረሻ ፈቃድ
  • ማንኛውንም ግንባታ ለማፍረስ የሚፈልግ ሰው ፈቃድ ለማግኘት በወረዳ አስተዳደር ለተሰየመው አካል የግንባታ ማፍረሻ መጠየቅያ ቅፅ 006 በመሙላት ጥያቄ ማቅረብ አለበት።
  • ጊዜያዊ ተጓዳኝ ግንባታ ፈቃድ
  • ማንኛውም ጊዜዊ ግንባታ ለማካሄድ ሰው ግንባታውን ለማከናወን የጊዜዊ ግንባታ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል።ለጊዜዊ ግንባታ ጥያቄ ለማቅረብ ቅፅ 002 መሙላት ይኖርበታል።
  • የምሽት ግንባታ
  • ማንኛውንም ግንባታ ለማፍረስ የሚፈልግ ሰው ፈቃድ ለማግኘት በወረዳ አስተዳደር ለተሰየመው አካል የግንባታ ማፍረሻ መጠየቅያ ቅፅ 006 በመሙላት ጥያቄ ማቅረብ አለበት።